ሠ- በማን ስም ልንጠመቅ ይገባል ሐዋርያዊትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሰዎች የእግዚአብሔርን ልጆች ይሆኑ ዘንድ በሥላሴ ስም ታጠምቃለች፡፡ ይህም ጌታ ራሱ ለሐዋርያቱ ‹‹ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወል...
Showing posts with label ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን. Show all posts
Showing posts with label ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን. Show all posts
Wednesday, 25 November 2015
ምሥጢረ ጥምቀት- ክፍል-2
20:24
ሐ- የጥምቀት ምሳሌ በብሉይ ኪዳን ኖኀና ቤተሰቡ ከጥፋት የዳኑባት መርከብ የአማናዊቱ ቤተክርስቲያን ምሳሌ መሆንዋ በመጽሐፍ ቅዱስ የተረጋገጠ ነው፡፡ ፈሪሃ እግዚአብሔር በልቡናቸው ያደረው ኖኀና ቤተሰቡ ከጥፋት ሲድኑ እ...
ምሥጢረ ጥምቀት
20:24
ክፍል- 1 ሀ- አስፈላጊነት መጠመቅ ማለት መነከር፣ መዘፈቅ፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው፡፡ ምሥጢረ ጥምቀት የሥላሴ ልጅነት የሚሰጥበት እና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ምሥጢር ነው፡፡ 1. ድኀነትበ...
Friday, 13 November 2015
2. ምሥጢረ ሜሮን
21:11
ሜሮን ቃሉ የፅርዕ ነው የሚሸት፣ የሚጣፍጥ፣ ልብ የሚመስጥ መዐዛ ያለው መልኩ ጽርየቱ ዘይት የሚመስል ነው፡፡ “ሜሮዲያ” ይላል፡፡ ግሪክ “መዐዛ” ማለት ነው፤ በግዕዝም ቅብዕ፣ ቅብዐ ሜሮን ይባላል፡፡ ከብዙ ዕፀዋት ተቀምሞ ...
Wednesday, 11 November 2015
ምሥጢረ ተክሊል ምዕራፍ ፩
22:01
ክፍል አንድ (1) በዚህ ክፍል አንድ ትምህርታችን ምሥጢረ ተክሊል ምንድን ነው? የሚለውን ከብዙ በጥቂቱ እንመለከታለን፡፡ 1. ምሥጢረ ተክሊል ምንድን ነው? ቤተክርስቲያን የክርስቲያን ቤት ናት ...
Subscribe to:
Posts (Atom)






